የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
- ናትናኤል ናሴሮ(ወላይታ ድቻ) እሁድ ጥቅምት 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 4 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ተጫዋች በመማታት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቁ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ብሩክ አማኑኤል(ፋሲል ከነማ) እሁድ ጥቅምት 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ቢኒያም ላንቃሞ (ምድረ ገነት ሽረ ) እሁድ ጥቅምት 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስንስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ፍሬዘር ካሳ (መቐለ 70 እንደርታ) ሰኞ ጥቅምት 24 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 82 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) ሰኞ ጥቅምት 24 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- አሸናፊ ፊዳ (አርባምንጭ ከተማ) ማከሰኞ ጥቅምት 25 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 4ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ4 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ሄኖክ ገብረህይወት
በረከት ወልደዮሐንስ
አሸብር ተስፋዬ
ሀሰን ሁሴን
ያሬድ የማነ
በፍቃዱ አስረስኸኝበተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት
ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
8. ፋሲል ከነማ ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ4 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የፋሲል ከነማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ቃልኪዳን ዘላለም
ምኞት ደበበ
ሞይስ ፓዋቲ
ብሩክ አማኑኤል
ብሩክ ኣማኑኤል
አምሳሉ ጥላሁን

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት
ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ማሰታውቂያ -
9. ሃዋሳ ከተማ ክለቡ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ4 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሃዋሳ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
ሰለሞን ወዴሳ
ሺመልስ በቀለ
በረከት ሳሙኤል
ፈቃደስላሴ ደሳለኝ
በረከት ሳሙኤል
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ /እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
10. መቐለ 70 እንደርታ ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ4 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- አብርሀም ጌታቸው
አሰጋኸኝ ጴጥሮስ
ፍሬዘር ካሳ 2*
ጊት ጋትኩት
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
11. ኢትዮጵያ ቡና ክለቡ ከኢትዮ ኤሌትሪክ ጋር በነበረው የ4ኛ ሳምንት ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች ከጨዋታው ፍፃሜ በኃላ የክለባቸው አሰልጣኙ ለኢንተርቪው
ወደሜዳው ጠርዝ ሲሄድ የውሃ ኮዳ በተደጋጋሚ በመወርወር ጥቃት የማድረስ ሙከራ ስለማድረጋቸው ሪፖርት ቀርቦበታል፡፡ በመሆኑም የክለቡ ደጋፊዎች በዕለቱ ለፈፀሙት ከለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 3(ሀ) ብር 25000/ ሃያ አምሰት ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል።
12. ፍሬዘር ካሳ (መቐለ 70 እንደርታ) ክለቡ ከሀዋሳ ከተማ ጋር በነበረው የ4ኛ ሳምንት ግጥሚያ በሁለተኛ ቢጫ ካርድ እንዲወጣ ከተደረገ በኋላ የእለቱን ዋና ዳኛ አጸያፊ ስድብ ስለመሳደቡ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ ከተላለፈበት ቅጣት በተጨማሪ ለፈጸመው ሁለተኛው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 1 መሠረት 3/ሶስት ጨዋታ እንዲታገድና ብር 3
000 /ሶስት ሺህ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።


