የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታዉቋል።

የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድድ ዘመን ላይ በተለያዩ ዘርፎች ኮከብ የሆኑ አሸናፊዎች ሽልማቶቻቸዉ የሚሰጣቸዉን ቀን ሊግ ካምፓኒው አሳዉቋል። የ2016 ዓ.ም የዉድድር...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕናዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታዉቋል!

  የ 2015 የዉድድር ዘመን በ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ በሊጉ ያሳለፉት እንዲሁም በቀጣዩ የ 2016 የዉድድር ዘመን ደግሞ ዮሀንስ ሳህሌን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል !!

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ አርባ ሶስት ያህል ነጥቦችን በመሰብሰብ አራተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ የመዲናዉ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና የአዲሱን አመት የዝግጅት ጊዜ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በሀገሪቱ ከፍተኛዉ የሊግ እርከን ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረዉ እና በመጨረሻው የውድድር ዕለት ከሊጉ መትረፉን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ ከአሰልጣኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የሰነበተዉ የካፍ የአሰልጣኞች የC License ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል።

ላለፉት 3 ወራት በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የሰነበተዉ የካፍ የC License የእግር ኳስ አሰልጣኝነት ስልጠና በዛሬው እለት በሀዋሳ ከተማ ሴንትራል ሆቴል በተደረገ የመዝጊያ ፕሮግራም...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል !!

  ከቀናት በኋላ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታ ከዛንዚባሩ ክለብ KMKM ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው እና በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከቀናት በፊት በቃል ደረጃ ስምምነት ያኖሩ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬዉ እለት በይፋ ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቅለዋል።

  ከቀናት በፊት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊመጡ ከስምምነት የተደረሰባቸዉ ሁለት የዉጪ ሀገር ተጫዋቾች በዛሬው እለት በዪፋ ክለቡን ተቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ለቀጣዩ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት እምብዛም ስማቸው ካልተነሱት ክለቦች መካከል የነበረው ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ አድርጓል ። በሰርቢያው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች የሚመራው ቡድኑ ግብ...