*..... የዘጠኝ ተጨዋቾችና የአንድ አሰልጣኝ ደመወዝ አልከፈለም ተብሏል.... ወልቂጤ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔን በሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የ9 ተጨዋቾችን ቀሪ ደመወዝ ባለመክፈሉ...
"ባለፉት አመታት አምጠን አምጠን ዛሬ ተወልዷል በዚህም በጣም ተደስተናል" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ / የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ ፕሬዝዳንት/ ኢትዮጵያ ቡና ከክለቡ ዋነኛ አጋር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ በተደረጉት ጨዋታዎች...
የስድስተኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ መካከል ተደርጎ በባህርዳር ከተማ የ2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ወደ ውድድር ሲመለስ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና ወላይታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከስድስተኛው ሳምንት ጀምሮ ያሉ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ እንደሚደረጉ ይታወቃል ። በውድድሩ አመቱ የመጀመሪያ ሳምንታት ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል አብዛኛዎቹ የዲኤስቲቪ የቀጥታ...
*.... አራቱም ክለቦች እንደሚሳተፉ አረጋግጠዋል.... *....ለከተማው እግርኳስ የሚዲያው ሚና የማይተካ ነው..... የአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው አመታዊ ውድድር በሰባት የውድድር አይነት ከህዳር...
ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፉት አንድ ዓመት ተረክቦ ሲያሰለጥን የሰነበተዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል። ከሳምንት በፊት አሰልጣኙ እና ምክትላቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident