የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሚያዝያ 28 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኙን ከኃላፊነታቸው አገደ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ15 ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ገናና የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደከም ብሎ ታይቷል። ቡድኑ በ23ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታም በትናንትናው...

ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ወልቂጤ ከተማን ሶስት ለአንድ አሸንፏል ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከተከታታይ ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ መሪነት በጀመረዉ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ማሸነፍ ችሏል። ገና በመባቻዉ በፊት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉ የዳኞች ምደባና የዳኞቹ ውጤት ለዋጭ ስህተት አነጋጋሪ ሆኗል…

*....ሀዋሳ ካሉት 16 ዳኞች 8ቱ ከአዲስ አበባ መሆኑ አነጋጋሪ ሆኗል.... *...... ድሬዳዋ ከነበሩት ዳኞች መሃል ሀዋሳ ያለው አንድ ዳኛ ብቻ መሆኑም ትኩረት የሳበ...

ሀምበሪቾ ድራሜኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ሁለት ግቦች ታግዞ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲረታ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አቻ ተለያይቷል !!

በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾ ዱራሜን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ጥቂት የሚባል የግብ ሙከራ በተስተዋለበት የሁለቱ...

ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሻሸመኔ ከተማ 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ተመልሰዋል

ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ ወጥተው የነበሩት ተጨዋቾች ተመልሰው ለዛሬ ጨዋታ እየተዘጋጁ ነው። ተጨዋቾቹ ከአዳማ ከተማ ጋር ዛሬ 9 ሰአት ለሚያደርጉት ጨዋታ...

ሻሸመኔ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሻሸመኔ ከተማ ከካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ እንዲመለሱ አዘዘ

ሻሸመኔ ከተማ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ካሞፑ እንዲመለሱ አስጠነቀቀ። ክለቡ በሰጠው ማሳሰቢያያ ከቡድኑ አባላት መሀል ምንተስኖት ከበደ...