የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስሁል ሽረ፣ ሲዳማ ቡና፣ ሀዲያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ ቅጣት ተላለፈባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች በረከት ወልዴ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ቅዱስ ጊዮርጊስ -...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሃዋሳ ከተማ፣ድሬደዋ ከተማ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቐለ 70 እንደርታ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች   ሐብታሙ ሽዋለም (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) ቅዳሜ ታህሳስ 26 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ12ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ያሬድ ከበደ እና ብርሀኑ በቀለ ቅጣት ተላለፈባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ በ12ኛ ሳምንት እና በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ላይ የቀረቡትን ሪፖርቶች ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የሲዳማ ቡናው...

ስሁል ሽረኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ኤፍሬም ደበሌ ለሁለተኛ ጊዜ ተከሰሰ

*.... አሁንም ኮሚሽነሯ ፍቅረገነት አስማማው ናት.... በሪፖርቷ አርቢትሩን በድጋሚ ታድነው ይሆን ..? *.... የሊግ ኩባንያውና የዳኞች ኮሚቴ አለመከባበር ቀጥሏል.... ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3 ነጥብ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾቹ አንድ ጨዋታ ታገዱ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች  ጊት ጋትኩት(ሲዳማ ቡና)  ማከሰኞ ህዳር 24 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ10ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 37 ኛ ደቂቃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የስምንተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

  1. አለሙ አዛናው (ፋሲል ከነማ-ወጌሻ) ማከሰኞ ህዳር 17 2017 ዓ.ም. ክለባቸው ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ8ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 89 ኛ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊግ ኩባንያው በፈረሰኞቹ ክስ ዙሪያ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል….

*..... የኮሚሽነሯ ሪፖርት ይጠበቃል.... አወዛጋቢ የዳኝነት  ውሳኔዎች የታዩበት  የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ  የዳኝነት ውሳኔ ዛሬ ይጠበቃል። በፕሪሚየር ሊጉ  8ኛ ሳምንት  መርሃግብር ባለፈው ሰኞ...