የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾመ

አዲሱ ስራ አስኪያጅ እጩ ዶ/ር ፍሰሃ አገኘው ሲሆኑ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ቡና ፣ በፋሲል ከነማ እና በኢትዮጵያ መድን በስራ አስኪያጅነት አገልግለዋል። በትምህርት ደረጃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ11ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቢንያም ፍቅሩ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ሐሙስ ታህሳስ 16 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ11ኛ ሳምንት እግርኳስ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል ወደ ኢትዮጵያ ቡና…!

አሰልጣኝ ዓብይ ካሳሁንን ያሰናበተው ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ መድረሱ እየተነገረ ነው። ከታማኝ ምኝጭ በተገኘ መረጃ የበርካታ አሰልጣኞች ሰም ከኢትዮጵያ ቡና ጋር...

መቻልሲዳማ ቡናአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል መቻል ወደ ድል ተመልሷል

ሲዳማ ቡና መሪነቱን የሚያጠናክርበትን ዕድል ሲያመክን መቻል ድል ቀንቶታል። አዳማ ከተማ 1-3 መቻል የአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው የመጨረሻ ቀን ብቸኛ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ከአሰልጣኝ አብይ ዘላለም ጋር ተለያዩ

ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ። ትላንት በድሬዳዋ ከተማ የ2ለ1 ሽንፈትን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና በያዝነው የውድድር ዘመን ክለቡን...

ሀዋሳ ከተማሸገር ከተማቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ተከታታይ ሁለተኛ ድልን ሲያሳካ ፈረሰኞቹ እና ሀምራዊ ለባሾቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ሀዋሳ ከተማ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-2 ሀዋሳ ከተማ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት...

ሽረ ምድረገነትኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኤልፓ እና ብርቱካናማዎቹ ወሳኝ ድል አስመዝገበዋል

ድሬዳዋ ከተማ ከአምስት ፤ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ከሶስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መቐለ እና ሀድያ ሆሳዕና ወሳኝ ድል አሳክተዋል

በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን አሰልጣኝ ያሰናበቱ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሀድያ ሆሳዕናም ድል አድርጓል። አርባምንጭ ከተማ 0-2 መቐለ 70...