By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቡናማዎቹ ከአሰልጣኝ አብይ ዘላለም ጋር ተለያዩ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ቡናማዎቹ ከአሰልጣኝ አብይ ዘላለም ጋር ተለያዩ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 2 months ago
Share
SHARE

ወጣቱ አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ተለያየ።

ትላንት በድሬዳዋ ከተማ የ2ለ1 ሽንፈትን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና በያዝነው የውድድር ዘመን ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት ሲመሩ ከነበሩት አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ጋር በስምምነት ተለያየ።

የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ረዳት በመሆን ባለፈው አመት አጋማሽ ዋናውን ቡድን የቀላቀለው ወጣቱ አሰልጣኝ በዋና አሰልጣኝነት ለአንድ አመት ቡድኑን ዘንድሮ በመረከብ በፕሪምየር ሊጉ ቆይታን ሲያደርግ የነበረ ቢሆንም ቡድኑ ካደረጋቸው አስራ አንድ ጨዋታዎች በአምስቱ ተሸንፎ ፣ ሦስቱን አሸንፎ ፣ በሦስቱ አቻ ወጥቶ አስራ ሁለት ነጥብ ብቻ ይዞ በደረጃ ሰንጠረዡ 13ኛ ላይ የተቀመጠ ሲሆን በውጤቱ እጦቱ ከቀናት በፊት ለአሰልጣኙ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ የተሰጠው አሰልጣኙ በተደጋጋሚ በደጋፊው ተቃውሞን እያስተናገደ ሲያስናግድ ሰንብቶ በዛሬው ዕለት አሰልጣኙ ባስገባው የመልቀቂያ ደብዳቤ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ ታውቋል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሸገር ሲቲ አሰልጣኞቹን አስጠነቀቀ
Next Article መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል መቻል ወደ ድል ተመልሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ጅማ አባጅፋርየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችባህርዳር ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
የጨዋታ ዘገባ | የሁለተኛው ዙር ቀዳሚ ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
“ጠንክረህ ስራ እንጂ ከሜዳ ውጪም ማሸነፍ ይቻላል፤ መሪነታችንን አሁንም አጠናክረን እንቀጥልበታለን” ደስታ ደሙ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
“ቅዱስ ጊዮርጊስን ስለመጥቀም እንጂ ኮከብ ጎል አግቢ ስለመሆን አስቤ አላውቅም” አቤል ያለው /ቅዱስ ጊዮርጊስ/
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ 180 ደቂቃ ብቻ ቀርቷቸዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?