የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየፕሪሚየር ሊጉ ክስተቶች

17,100 ደቂቃዎችን የፈጀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛው ዙር ሲጠቃለል…!

የአቻ ውጤቶች ጥገኛ ፣ የጎል ረሀብ ያጠቃው ፣ 155 ተጫዋቾች ጎል ቢያስቆጥሩም ሀትሪክ ሰሪ ተጫዋችን የናፈቅንበት ፣ በአወዛጋቢ ዳኝነት የታጀበውን እና በፀሀያማ ሰዓት...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ነገ ሦስት ተጫዋቾችን ያስፈርማል

ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ዜጋን ጨምሮ በድምሩ ሦስት ተጫዋቾችን ነገ ያስፈርማል። የፕሪምየር ሊጉን የመጀመሪያ ዙር ወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ የቋጨው ወላይታ ድቻ በሁለተኛው...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል

የጦና ንቦቹ ሦስት ተጫዋቾችን ለቀዋል። ገና በአመቱ አጋማሽ በአራት አሰልጣኞች የመመራት ዕጣ ፈንታ የገጠመው እና በአሁኑ ሰዓት በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየሰለጠኑ የሚገኙት በሊጉም...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሸገር ከተማ አዲሱ አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ መሆኑ ዕርግጥ ሆኗል

በሴካፋ ለነገሱት ሁለት ወጣቶች ተስማሚ የሆነ የጨዋታ አቀራረብን ፈልጌ ነው አሰልጣኝ ካሳዬን የፈለኩት ብሏል ክለቡ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተለየ የጨዋታ መንገድ የሚታወቀው...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አጥቂው የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ለመሆን ከጫፍ ደርሷል

ወደ ግብፅ ሊጓዝ ተቃርቦ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን ሊያመራ ሲቃረብ ጋናዊው አማካይ በበኩሉ በጉዳት ክለቡን ለቋል። ያለፈውን አንድ አመት የልጅነት ክለቡ ወላይታ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ሊለያይ ነው

ደካማ የ19 ሳምንት ጉዞን ያደረገው ወልዋሎ አራት ተጫዋቾችን ሊለቅ ነው። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ (መንቾ) የሚመሩት እና በክረምቱ ከፍተኛ የዝውውር ወጪን ያወጡት ወልዋሎዎች በሁለተኛው...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቻል ከተጫዋቹ ጋር ሲለያይ የመስመር አጥቂው ለመለያየት ጥያቄ አቀረበ

የመሐል ተከላካዩ ከመቻል ጋር ተለያየ። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ከአንደኛው ዙር የሊግ ውድድር በሁለተኛው ተጠናክሮ እንደሚጠነክር የሚጠበቅ ሲሆን አሁን ባገኘሁት መረጃ ከመሐል...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል

የአጥቂ ስፍራ እጥረት የሚታይባቸው አፄዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የብሔራዊ ቡድን ጉዞ በኋላ በአሁኑ ሰዓት በረዳት አሰልጣኙ አምሳሉ እስመለአለም እየተመራ የሚገኘው...