የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር ዛሬ በአዳማ እና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳዎች ላይ እየተደረጉ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ ላይ...
ምድረገነት ሽረ ፣ ወልዋሎ እና መድን ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ይነሳበት የነበረውን የደመወዝ ክፍያ በማስተካከል የቡድኑ ሙሉ...
ሰባት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎች ባለቤቱ በይፋ ጫማውን ሰቀለ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ለዋናው ቡድን በመጫወት ከክለቡ ጋር ስድስት የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎችን...
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቅሏል። በደመወዝ ክፍያ ስማቸው በተደጋጋሚ እየተነሳ የሚገኙት እና በተደጋጋሚ ስማቸው በጉዳዩ ላይ እየተነሳ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በአጋማሹ...
በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ከሳሹ ቶጓዊው አጥቂ ሆኗል። ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ግልጋሎት እየሰጠ የነበረው ቶጓዊው አጥቂ ሳሚዮ ታቺታኮራን...
አርባምንጭ በስራ አስኪያጁ ፍቃድ ከቦታው ሲነሱ መቻል የቀድሞውን ቡድን መሪ ስራ አስኪያጅ አደረገ። በሊጉ ግርጌ ስር ተቀምጦ የሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ካለፈው...
ከቡናማዎቹ ጋር የተለያየው ዩጋንዳዊ አጥቂ በከፍተኛ የደመወዝ ክፍያ የሀገሩን ክለብ ተቀላቅሏል። በሀገሩ ዩጋንዳ ለአምስት ክለቦች ተጫውቶ ለምሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ለሊቢያዎቹ አል ሂላል እና...
ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር የተለያየው ተከላካይ ነገ ማረፊያው ይታወቃል። በአሁኑ ሰዓት ለሊጉ የሁለተኛው ዙር ተሳትፎ ወደ ሀዋሳ ያመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ከአንድ ተጫዋች ጋር መለያየት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident