የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን 15ተኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬዉ ዕለት ተካሂዷል !

የፌደሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ማሟያ ምርጫም ተከናውኗል ! በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ የተካሄደዉ 15ተኛዉ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በክቡር ፕሬዝደንቱ አቶ ኢሳያስ ጅራ...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሉሲዎቹ በናይጀሪያ እንግልት እንደደረሰባቸዉ ተገልጿል !!

ለ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያከናወኑ የሚገኙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሁለተኛዉ ዙር የመልስ ጨዋታ ናይጀሪያን ለመግጠም ወደ አቡጃ በትላንትናው ዕለት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለክላውድ አውት ኩባንያ የእንደራሴነት ሹመት ሰጠ……

"ከክላውድ አውት ኩባንያ ብዙ ውጤታማ የሆነ ሥራ እንጠብቃለን። ቢሮክራሲው እንዳያስቸግረውም የቻልነውን ሁሉ እንጥራለን" አቶ ባህሩ ጥላሁን /የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ/ "አሰልጣኞች፣ዳኞችና ታዳጊዎች ስልጠና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሴቶች ቡድን ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸዉን ከቡሩንዲ ብሄራዊ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ። ሉሲዎቹ ከብሩንዲ አቻቸዉ ጋር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም የ90 ቀናት የዋሊየዎቹ ቆይታቸው ተጠናቋል…

"ፌዴሬሽኑ በዋሊያዎቹ ግልጋሎት ላይ የተጎዳን ተጨዋች እንጂ በክለብ ጨዋታ የተጎዳን ተጨዋች የማስመርመር ግዴታ የለበትም" አሰልጣኝ ዳንኤል ገ/ማሪያም   " የተገኘውን የግብ እድል ባንጠቀምም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ፊፋ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስት ክለቦችን ከዝውውር አገደ

👉 ፌዴሬሽኑ በበኩሉ እኔም አራት ክለቦችን አግጃለሁ ብሏል... ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ ከተጨዋቾች ክፍያና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች የፕሪሚየር ሊጉን አምስት ክለቦች ላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአሜሪካ የዋሊያዎቹ ጉዞ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጠ

  "ሁለት የቡድኑ አባላት አልተመለሱም ጠፍተዋል በዚህም እንደ ፌዴሬሽን አዝነናል" አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴ.ዋና ስራ አስፈጻሚ/ " በሁለቱ የወዳጅነት ጨዋታ ለግብጹ ፍልሚያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአሜሪካ የመልማዮች እይታ ዉስጥ የገቡ ተጫዋቾች ታዉቀዋል።

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ ለወዳጅነት ጨዋታ አምርቶ ባደረጋቸዉ ጨዋታዎች በአሜሪካ ክለቦች መልማዮች እይታ ዉስጥ የገቡ ተጫዋቾችን ዝርዝር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና...