By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም የ90 ቀናት የዋሊየዎቹ ቆይታቸው ተጠናቋል…
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም የ90 ቀናት የዋሊየዎቹ ቆይታቸው ተጠናቋል…

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

“ፌዴሬሽኑ በዋሊያዎቹ ግልጋሎት ላይ የተጎዳን ተጨዋች እንጂ በክለብ ጨዋታ የተጎዳን ተጨዋች የማስመርመር ግዴታ የለበትም”
አሰልጣኝ ዳንኤል ገ/ማሪያም

 

” የተገኘውን የግብ እድል ባንጠቀምም በአንድ ጎል ሽንፈት የተፈራው መረባችን በበርካታ ግቦች የመሸነፍ ስጋት በመክሸፉ ደስተኛ ነኝ” ሲሉ ውላቸውን ያጠናቀቁት ኢንስትራክተር አሰልጣኝ ዳንኤል ገ/ ማሪያም ተናገሩ።

አሰልጣኝ ዳንኤል ካይሮ ላይ በግብጽ 1ለ0 አሸናፊነት ስለተጠናቀቀው ጨዋታ ዛሬ በሰጡት መግለጫ “በግብጾች የደረሰብን ሽንፈት እኛም ያገኘነውን እድል ባለመጠቀማችን የተገኘ በመሆኑ በቀጣይ ክፍተቱን ለማስተካከል የምንሰራ ይሆናል እነሱ ሰአት ሊፈጁ ሲሞክሩ ስመለከት ማመን አልቻልኩም አዲስ ነገር ሆኖብኛል በቀጣይ የሚመጣው አሰልጣኝ ያለውን የማስቀጠል የጎደለውን በመስራት እንደሚቀጥል ርግጠኛ ነኝ”ሲሉ ተናግረዋል።

- ማሰታውቂያ -

” ሚዲያው እንደሚለው በራስ ግብ ክልል ነው ኳስ የምትቀባበሉት የሚለው የኔን ቡድን አይመለከትም በተጋጣሚ ክልል ላይ ኳስ የሚቀባበል ቡድን የመፍጠር እድል አግኝቻለሁ … የተዘጋ በርን ለማስከፈት ከማንኳኳት ይልቅ በርን የሚየስከፍት መንገድ በመከተል ግብጽን መግጠም ችለናል ከነአን ማርክነህና ጋቶች ፓኖም በግብጽ ክለቦች የመታየት እድል አግኝተዋል” ያሉት አሰልጣኙ “እኔ በማሰለጥነው ቡድን ውስጥ በራስ ግብ ክልል ኳስ በመቀባበል ከምናስቆጥረው ጎል ይልቅ በነሱ ሜዳ ላይ በሚደረግ ቅብብል ግብ ሲቆጠረብን አንገት የምደፋ አይደለሁም ” ሲሉ አስረድተዋል።

ህመም ገጥሞኛል ብሎ ከብሄራዊ ቡድኑ ግልጋሎት ከተገለለ በኋላ በቀናት ውስጥ ለክለቡ ሲጫወት ስለታየው ምኞት ደበበ የተጠየቁት አሰልጣኝ ዳንኤል “ምኞትን በተመለከተ ማላሪያ እንደያዘው የሚገልጸውን የህክምና መረጃውን በቴሌግራም ላከልን ህመሙ 4 ቀን ሙሉ ከየትኛውም ጫና ውጪ እንዲሆን ስለሚያደርገው እኛ ደግሞ ጠንካራ ስራ ስለምንሰራ ተጨዋቹን ከቡድኑ ውጪ አድርገነዋል የሆነው ይሄ ነው ፌዴሬሽኑ በዋሊያዎቹ ግልጋሎት ላይ የተጎዳን ተጨዋች እንጂ በክለብ ጨዋታ የተጎዳን ተጨዋች የማስመርመር ግዴታ የለበትም” ሲሉ አስረድተዋል።

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያምና ምክትላቸው አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ከፌዴሬሽኑ ጋር ያላቸው ውል ተጠናቋል። አሰልጣኞቹ በሶስት ወራት ቆይታቸው አራት ጨዋታ ያደረጉ ሲሆን በአሜሪካ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ አድርገው ሲያሸንፉ በሁለቱ የነጥብ ጨዋታዎች ከማላዊ ጋር አቻ ሲለያዩ በግብጽ ተሸንፈዋል።

ዋሊያዎቹ ከወራት በኋላ በአለም ዋንጫ ማጣሪያዎች የሚጠመዱ ሲሆን ቀጣዩ አሰልጣኝ በጥቂትጊዜ ውስጥ የሚታወቅ ይሆናል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ለመምራት ከተመረጡ ዕጩ ዳኞች ውስጥ ተካቷል
Next Article “ቅዱስ ጊዮርጊስን ሳይጠቅሙ እንጠቅማለን ብለው የሚያስቡ አንድም ነገር ለክለቡ ሳይሰሩ ስድባቸው ከምንም ነገር የበረታብን የፌስቡክ አርበኞች አሉ”አቶ ዳዊት ውብሸት /የቅ/ጊዮርጊስ የቦርድ አባል/

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹአፍሪካዜናዎችአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

አቢጃን ላይ አዲስ ታሪክ እናፅፋለን” “የኮትዲቯር ተጨዋቾች መጎዳት ለእኛ ጥቅም የለውም፤ ሁሉም ባሉበት አሸንፈን ማለፍ ነው የምንፈልገው” አቡበከር ናስር

Yishak belay By Yishak belay 5 years ago
ጅማ አባጅፋር በደርሶ መልስ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል።
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 13ኛሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
ፋሲል ከነማ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጥር ተከፍቷል
በቻን የማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የጅቡቲ አቻውን ይገጥማል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?