በርከት ባሉ የእግርኳሱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የክብር እንግዶች እና በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ...
በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን...
በመጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና...
1. የኢትዮ ኤሌክትሪክ በ83ኛ ደቂቃ ላይ የተሰጠውን ፍ/ቅ/ምት በመቃወም ውድድሩን ተጠናቆ ዳኞች ወደ መልበሻ ክፍል በመግባት ላይ እያሉ የኢትዮ ኤሌክትሪክ ክለብ አርማ የለበሱ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው የምድብ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታዎች የመጨረሻ የ23 ተጫዋቾች ስብስቡን አሳውቋል። ቡድኑ አስቀድሞ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ...
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ከሁለት ቀናት በፊት በተደረጉ የማጠቃለያ ጨዋታዎች መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የኮከቦች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐግብር በጁፒተር...
ሶሰቱን የትግራይ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሰጠው ትእዛዝን የተመለከተው የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቦርድ በጉዳዩ ላይ...
የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የክልሉ ክለቦች በፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ሲያደርጓቸው የነበሩ ውድድሮችን ማቋረጣቸውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident