By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላለፈ
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ወደነበሩበት ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ውሳኔ ተላለፈ

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 2 years ago
Share
SHARE

የኢፌዴሪ ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የክልሉ ክለቦች በፕሪምየር ሊግ፣ ከፍተኛ ሊግ እና አንደኛ ሊግ ሲያደርጓቸው የነበሩ ውድድሮችን ማቋረጣቸውን በመጥቀስ መንግሥት እና የትግራይ ክልል አመራሮች በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት በመፈረም ሁሉም ነገር ወደነበረበት እንዲመለስ መግባባት ላይ በተደረሰው መሠረት ሁሉም የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ሲወዳደሩበት ወደነበረው ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ በላከው ደብዳቤ ጠይቋል።

ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ የትግራይ ክልል ክለቦች ከሁለት ዓመት በላይ በውድድር ላይ ያልተሳተፉ በመሆኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መተዳደርያ ደንብ መሠረት ሙሉ ለሙሉ ከውድድር ከመሰረዝ ይልቅ አንድ ደረጃ ዝቅ ብለው ውድድር እንዲጀምሩ ከዚህ ቀደም አስተላልፎት የነበረውን ውሳኔ ሙሉ ለሙሉ በመሻር የትግራይ ክልል ክለቦች ከጦርነቱ በፊት ሲወዳደሩበት ወደነበረው ሊግ ከ2017 ጀምሮ ተመልሰው እንዲወዳደሩ ከመንግሥት የቀረበውን አቅጣጫ በመቀበል ውሳኔ አሳልፏል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውሳኔውን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ ያሳወቀ ሲሆን ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ/ማ በተላከው ደብዳቤም ሊጉ በ2017 የወድድር ዘመን በ19 ቡድኖች መካከል ተደርጎ 5 ቡድኖች ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲወርዱ በማድረግ በ2018 ከዚህ ቀደም ወደነበነረበት 16 ክለቦች እንዲመለስ አቅጣጫ ተቀምጧል።

 

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሻሸመኔ ከተማ ከካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ እንዲመለሱ አዘዘ
Next Article የሻሸመኔ ከተማ 13 ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ተመልሰዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችፋሲል ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎ

የፋሲል ከነማና የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደረገበት

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ነጥብ ሲጋራ፡ ወላይታድቻን ያስተናገደው መቀለ ከተማ ከሊጉ መሪ ጅማ አባጅፋር ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥቧል፡፡
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀዋሳ ከተማን ሲረታ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ተከናወነ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫወቹን ኮንትራት አራዝሟል!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?