አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ እና ጅቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚጠብቀው የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። በስብሰቡም ለረጅም...
አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ አዲሱ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ በመሆን መሾሙን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። አሰልጣኙ በውድድር ዘመኑ የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጥቂት ወራት በፊት ባደረገው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ተቋማቸው ካለበት የገንዘብ ዕጥረት አንፃር ውድድሮችን...
"መንግስትና ህዝቡ ድጋፍ ሳያደርጉ ውጤት ይጠብቃሉ ነገር ግን አዳነ ግርማና ሳላህዲን ሰይድን በድጋሚ መፍጠር አልቻልንም"" ዶ/ር ዳኛቸው ንግሩ / የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ም/ል...
የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ''የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አማ የውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ መስከረም 14 እና 19 ቀን 2017 ይግባኝ ባይን አስመልክቶ ያሳለፈውን...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2016 የበጀት ዓመት ከ27 ሚልዮን ብር በላይ ኪሳራ እንዳጋጠመው በ16ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተገልጿል። በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በቀረበው የፋይናንስ ሪፖርት...
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአሁን ሰዓት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጉባኤው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ...
ከጸደቀው የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ ውጪ የሆነ አሰራርን ተከትሎ ዝውውር ፈጽመዋል በሚል የተጠረጠሩ ዘጠኝ ተጨዋቾች በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ለጥያቄ መጠራታቸው ተሰማ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident