የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የፌዴሬሽኑና የቴክኒክ ኮሚቴው አለመግባባት ተጠናክሮ ቀጥሏል በኢንስ. ሰውነት ቢሻው የሚመራው ኮሚቴ ባለ 16 ነጥብ ደብዳቤ አስገብቷል

የፌዴሬሽኑና የቴክኒክ ኮሚቴው አለመግባባት ተጠናክሮ ቀጥሏል በኢንስ. ሰውነት ቢሻው የሚመራው ኮሚቴ ባለ 16 ነጥብ ደብዳቤ አስገብቷል የብሔራዊ የቴክኒክ ልማት ኮሚቴና የኢትዮጵያ እግር ኳስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከ77 ዓመት በሃላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ የስልጠና ማንዋል ይኖረዋል

12 ኢንስትራክተሮች በስልጠና ማንዋል ዙሪያ ሲወያዩ ውለዋል ከ77 ዓመት በሃላ የኢትዮጵያ እግር ኳስ የስልጠና ማንዋል ይኖረዋል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከተመሠረተ 77ኛ ዓመቱን...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከዋሊያዎቹ ሃላፊነት ተነሱ

ከደቂቃዎች በፊት ከታማኝ ምንጭ ባገኘሁት መረጃ የብሄራዊ ቡድኑ ማናጀር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ እንዳለየሱስ አባተ ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል፡፡ አቶ እንዳለየሱስ የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአቶ ሠለሞን አባተ ላይ ያለውን ቅሬታ ገለፀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሳምንት ለንባብ በበቃው ጋዜጣችን በቀን 23/2013 በቁጥር 655 The Big Interview በሚለው አምዳችን የብሔራዊ ፌዴሬሽኑ የቴክኒክ ኮሚቴ አባልና...

ኢንተርሚዲየሪዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለፊፋ የመክሰስ ሃሳባችንን ትተነዋል” አቶ በረከት ደረጀ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማኅበር ም/ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማኅበር ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያደረገው ውይይት በሠላም በመጠናቀቁ ወደ ፊፋ ሊሄድ የነበረውን ሃሳብ መሠረዙ አስታወቀ፡፡ ም/ል ፕሬዝዳንቱ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሀትሪክ ዘ ቢግ ኢንተርቪው || “ለአብርሃም ሳይሆን ለሕጉ ነው የወገነው፣ ውበቱ እሳቱን ገለባ እንዲያደርግለት እመኛለሁ” አቶ ሰለሞን አባተ

“የባለሙያ ሃሳብ ሙያተኛ ባልሆኑ ሰዎች ሲረገጥ ማየት በጣም ያማል” “ለአብርሃም ሳይሆን ለሕጉ ነው የወገነው፣ ውበቱ እሳቱን ገለባ እንዲያደርግለት እመኛለሁ” አቶ ሰለሞን አባተ ፕሬዚዳንቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፌዴሬሽኑን ሠራተኞችና አመራሮችን ከኮሚሽነርነት እገደ

ለበርካታ ጊዜያት የጥቅም ግጭት ሲነሳበት ብዙምችን ሲያወዛግብ የነበረው የኮሚሽነርነት ምደባ ጉዳይ መፍትሔ ለመስጠት ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴሬሽኑ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን ሹመት እየገለጸ ነው

  " ባለፉት 2 አመታት በፊፋ የሀገራት የደረጃ ሰንጠረዥ የነበረን ደረጃ ከ151ኛ ወደ 146ኛ ከፍ ያልንበት ነው" ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስ ጅራ ለቴክኒክ ኮሚቴ ስራ...