የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየሴቶች ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የ2015 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የዉድድር ዘመን በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል

የ2015 ዓ/ም የሴቶች የከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ እና የመጨረሻዉ ዙር ጨዋታዎች በሀዋሳ ከተማ እየተካሄዱ የቆዩ ሲሆን በትላንትናዉ እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜዉን አግኝቷል። ከዋንጫው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ጨዋታዎች በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ በምድብ ‘ሐ’ ኮልፌ ቀራንዮ ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ቀሪ የምድብ ‘ሀ’  እና የምድብ ‘ሐ’ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በሁለት ከተሞች የተካሄዱ ሲሆን ከአንድ ጨዋታ በስተቀር ሁሉም ጨዋታዎች በአቻ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልዋሎዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን ጥያቄ አቅርቧል

በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት በፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ በመሳሰሉ ዉድድሮች ላይ ተሳታፊ የነበሩት ክለቦች ከውድድር ዉጭ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን ፤ አሁን...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማርያም የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተመረጠ።

  የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፉት ሳምንታት ሲያካሂድ የነበረውን የቴክኒክ ዳይሬክተርነት ፈተና አጠናቆ ውጤቱን ይፋ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ መመዘኛውን አሟልተዋል ያላቸውን አምስቱን ተወዳዳሪዎች የስራ ልምድ፣...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ለመቅጠር ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መሠረት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ለመቅጠር ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቱን ያሟሉ አምስት ተወዳዳሪዎች ባለፈው ሳምንት በጁፒተር ሆቴል ለውድድር የቀረበውን የአንድ...

ሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ያነጣጠረው ጥናት ረቡዕና ሃሙስ ይገመገማል

► 2.4 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበታል ►  በጥናቱ 90 ሰዎች ኢንተርሺው ተደርገዋል ► የ140 ሀገራት ልምድ ተዳሷል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ገና...

ቻንዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

” ማንም ተጨዋች ምንም አይነት ብቃት ቢኖረውም ከሀገር አይበልጥም” የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

"በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ትልቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ ተጨዋቾች ክብር ቢኖረኝም ማንም ተጨዋች ግን ከሀገር በላይ መሆን አይችልም" ሲሉ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ። አሰልጣኙ...