የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

248 መጣጥፎች
ዋልያዎቹዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል

በነገው ዕለት በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ እና ዚምቧቡዌ ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንደሚካሄድ አሁን ላይ ይፋ ሆኗል ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታው ደጋፊዎች ወደ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹን ጨዋታ የሚመሩት አርቢትሮቹ አውሮፕላን አመለጣቸው

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ማክሰኞ ኢትዮጵያ ዚምቧብዌን በባህር ዳር ስታዲየም ታስተናግዳለች። ጨዋታውን በመሃል ዳኝነት የሚመሩት የሲሸልስ አርቢትሮች ዛሬ ምሽት ከዱባይ አዲስ...

አፍሪካዋልያዎቹየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ አሰላለፍ ይፋ ሆናል

የጋና አቻውን የሚገጣመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጫወታ በፊት ስብሰባ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው እለት ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚያደርጉት የአለም ዋንጫ ጨዋታ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹን የሚገጥሙት ጋናዎች አሰላለፋቸውን ይፋ አደርገዋል

ዋልያዎቹን ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ የሚገጥሙት ጋናዎች አሰላለፋቸውን ይፋ አድርገዋል ። 1 ሪቻርድ ኦፎሪ 2 አንዲ ይአዶም 18 ዳንኤል አማርቴ 23 አሌክሳንደር ዲኩ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ከነገዉ ጨዋታ አስቀድሞ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !!

የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከነገው ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች በZoom ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምን አሉ ? '' መጠነኛ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

በአፍሪካ ዋንጫው ዝቅተኛ ግምት እንደሚሰጠን ብናውቅም ወደ ውድደሩ ስፍራ የምናመራው አንድ ደረጃ ከፍ ለማለትና ክስተት ለመሆን ነው” የዋልያዎቹ ረዳት ካፒቴን አስቻለው ታመነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ረዳት ካፒቴንና ጠንካራው የኋላ ማገር ተጨዋች የሆነው አስቻለው ታመነ ቡድናችን ከጋና አቻው ጋር ላለበት የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታው እንዲረዳው...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ወደ ጋና በመጓዝ ላይ ይገኛሉ !!

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ነሀሴ 28 ለሚኖራቸው የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ ወደ አክራ የሚያቀኑት የዋልያዎቹ ስብስብ ከማለዳዉ አስራ ሁለት ሰዓት አስቀድሞ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በነገው እለት ወደ ጋና ይጓዛሉ

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውብቱ አባተ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት ወደ ጋና ከቡድኑ ጋር የሚጓዙ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ...