የዋልያዎቹ ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንደሚካሄድ ተረጋግጧል

በነገው ዕለት በጉጉት የሚጠበቀው የኢትዮጵያ እና ዚምቧቡዌ ጨዋታ ያለ ደጋፊ እንደሚካሄድ አሁን ላይ ይፋ ሆኗል ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታው ደጋፊዎች ወደ ሜዳ ገብተው እንዲታደሙ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ለፊፋ ደብዳቤ ቢያስገባም ሀገራችን ኢትዮጵያ በኮቪድ በ ቀይ ዝርዝር ውስጥ መካተቷ ተቀባይነት እንዳያገኝ አድርጎታል ።

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *