የዋልያዎቹን ጨዋታ የሚመሩት አርቢትሮቹ አውሮፕላን አመለጣቸው

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ማክሰኞ ኢትዮጵያ ዚምቧብዌን በባህር ዳር ስታዲየም ታስተናግዳለች።

ጨዋታውን በመሃል ዳኝነት የሚመሩት የሲሸልስ አርቢትሮች ዛሬ ምሽት ከዱባይ አዲስ አበባ ለመምጣት የነበራቸው እቅድ አውሮፕላኑ ስላመለጣቸው ሳይሳካ ቀርቷል። አርቢትሮቹ ነገ በሚኖር በረራ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከቀትር በኋላ ወደ ባህርዳር ለማቅናት ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *