የጋና አቻውን የሚገጣመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጫወታ በፊት ስብሰባ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው እለት ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚያደርጉት የአለም ዋንጫ ጨዋታ በፊቶ የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን በጨዋታው ላይ በ 4-3-3 አሰላለፍ
የመጀመሪያ 11 ቋሚ ተሰላፊዎች :-
ግብ ጠባቂ
ተክለማርያም ሻንቆ
ተከላካዮች
አስራት ቶንጆ
ረመዳን የሱፍ
አስቻለው ታመነ
ያሬድ ባየህ
አማካዮች
ይሁን እንደሻው
ሽመልስ በቀለ
ታፈሰ ሰለሞን
አጥቂዎች
ጌታነህ ከበደ
አቡበከር ናስር
አማኑኤል ገ/ሚካኤል
በመሆን የዛሬውን ጨዋታ የሚጀምሩ ይሆናል።
አስተያየት ይስጡ