ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ኢትዮ-ኤሌክትሪክወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ |የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ የ3ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ የተመራዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ልክ ከቀኑ 10:00 ሲል የተጀመረው በሁለት ነጥብ ብቻ ተበላልጠው አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ...

ሀምበሪቾ ድራሜአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ| በቀጣይ አመት የትግራይ ክልል ከለቦች የማይሳተፋ ከሆነ በሊጉ የሚሳተፈዉ አንዱ ክለብ አዳማ ከተማ መሆኑ ታዉቋል!

በቀጣይ አመት የትግራይ ክልል ከለቦች የማይሳተፋ ከሆነ በሊጉ የሚሳተፈዉ አንዱ ክለብ አዳማ ከተማ መሆኑ ታዉቋል። መሪዉን አዳማ ከተማ ከ ሀምበሪቾ ያገናኘዉ የእለቱ ሁለተኛ...

ዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር የማለፍ ተስፋውን የላመለመበትን ድል አስመዝግቧል

በአጀማመር በኩል ሁለቱም ቡድኖች የመጀመሪያውን አጋማሽ ጥሩ በሚባል የጨዋታ ፍሰት የጀመሩ ሲሆን በተለይ በኮልፌ በኩል ኳስን መሰረት ያደረገ የአጨዋወት መንገድን ሲከተሉ የተመለከትን ሲሆን...

LIVESCOREዜናዎች

ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ ወልቂጤ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 0     - FT   3      ወልቂጤ ከተማ  ...

LIVESCOREዜናዎች

ሀምበሪቾ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ሀምበሪቾ 1     - ተጠናቀቀ   2      አዳማ ከተማ...

LIVESCOREዜናዎች

ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ኮልፌ ቀራኒዮ 0     - {{ADIKAhb2}} 3      ጅማ አባጅፋር ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ዝውውርን በተመለከተ ውሳኔ አስተላለፈ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የኘሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ቀደም ሲል...

The BiG Interviewዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ”አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢት.እግር ኳስ ፌዴ. ዋና ፀሐፊ)

"በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ" "የተቀመጥኩበት ወንበር እስካሁን...