ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆነዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ጨዋታዎችን ተሸንፎ ከዉድድሩ ዉጪ ሆኗል። የሁለተኛ ዙር የመልስ...
*..... በርካታ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና መውደቃቸው ተነግሯል... የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በዘንድሮው የውድድር አመት የፊፋን ባጅ ለማግኘት በክፍት ቦታዎች ላይ የሚገቡ...
*...ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት ተዘጋጅቷል *....ከፌዴሬሽኑ ጋር በቀጣይ ሳምንት ይፈራረማሉ.. "ሊጉ ከስጋት ነጻ ሆኖ ውድድር ማካሄድ እንደምንችል ዲ.ኤስ.ቲቪ ማረጋገጥ ይፈልጋል ይህን...
"እኔን የፈለጉኝ የሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎች እንጂ አመራሮቹ አይደሉም" "አሰልጣኝ ውበቱ ፍላጎቱ ካለህና ፍቃደኛ ከሆንክ መቀጠል ትችላለህ ብሎኝ ነበር" "ለሃዲያ ሆሳዕና ያልፈረምኩት ቦርዱ አልተሟላም...
በ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቀን 7:00 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ መድንን በመለያ ምት 5ለ3 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የፍፃሜ...
አትሌት ትዕግስት አሰፋ የ2023 የበርሊን ማራቶን 2:11:53 በመግባት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰንን በመስበር ጭምር አሸንፋለች ። አትሌቷ ያሻሻለችው ክብረወሰን ቀደም ብሎ ተመዝግቦ ከነበረው...
በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ያካሂዳሉ። ጊዮርጊሶች የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸው ከዛንዚባሩ ኬ ኤም ኬ...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ለ2016 ዓ.ም ለቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እየሰሩና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident