ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያምና አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው:- ዋሊያዎቹ ከፈርኦኖቹ ጋር ለሚኖራቸው ሰላማዊ ጦርነት ተመረጡ... " ከግብጽ ጋር ተሞክሮ አለኝ ምንም ፍርሃት የለብኝም ካይሮ ላይ...
👉.... ከሃላፊነት ለመነሳት እንደማይቸኩሉ ገልጸዋል... በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ እየተካፈሉ ያሉት ዋሊያዎቹ ወደ ኮትዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ዕድላቸው መጥበቡን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ።...
ለአይቮሪ ኮስት 2023 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዛሬ ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የጊኒ ዝሆኖች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ ዕቅዳቸውን አለመቀየራቸውን እና...
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ምሽት 5:30 ላይ ከጊኒ አቻው ጋር በካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። ከዚህ ጨዋታ ቀደም ብሎም...
ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ራባት ያቀናሉ "ከጊኒ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ከተሳካ 6 ነጥብ ካልሆነ ግን 4 ነጥብ ለማግኘት እንጥራለን"...
ለ2023 የኮት ዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በደርሶ መልስ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጊኒ ብሐራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ በሞሮኮ የሚደረጉትን ሁለት የደርሶ...
ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሶስተኛ እና የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ከጊኒ ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ 1...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች በዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ አማካኝነት ጥሪ አድርገዋል ። ➡️...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident