.. አጠቃላይ የአንድ አመት የዝግጅት ጉዞን በተመለከተ ሃሙስ መግለጫ ሊሰጥ ነው..... "በእናንተ ውስጥ እኛም አለን" በሚል መሪ ቃል በተለይ ሶስቱን የትግራይ ክለቦችን በገቢ...
ሶሰቱን የትግራይ ክለቦች ወደ ፕሪሚየር ሊጉ እንዲመለሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሰጠው ትእዛዝን የተመለከተው የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ቦርድ በጉዳዩ ላይ...
በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት በፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ በመሳሰሉ ዉድድሮች ላይ ተሳታፊ የነበሩት ክለቦች ከውድድር ዉጭ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን ፤ አሁን...
አሁን በደረሰ መረጃ አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ጨምሮ 12የወልዋሎ አዲግራት አባላት አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋልይህም ለበርካታ ጊዜያት ድምጻቸውን ላልሰሙ ቤተሰቦችና የስፖርት ቤተሰቡ ትልቅ...
ሊግ ካምፓኒ ስለ ሶስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች መረጃ የለኝም አለ መረጃዎች ከወልዋሎ አዲግራት ውጪ ስሁል ሽረና መቐለ 70 እንደርታ እንደሚካፈሉ ያሳያሉ የትግራይ ክለቦች...
ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል.. የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች...
በተቋረጠው የውድድር ዓመት ድንቅ ጅማሮን ማሳየት የቻሉት ቢጫ ለባሾቹ በዝውውር መስኮቱ ዘግየት ብለው ቢገቡም በዛሬው ዕለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል ። ወልዋሎች በዛሬው...
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ግሩም የሚባል አጀማመርን በማሳየት የሊጉ አናት ላይ የቆዩት ወልዋሎዎች በአምስት የስራ ዘርፍ ላይ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥተዋል ። ሀትሪክ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident