በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እተወዳደረ የሚገኘዉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግርኳስ ክለብ ስራ አስኪያጁን በዛሬዉ ዕለት ማሰናበቱ ታውቋል። በዚህም ከዚህ ቀደም ክለቡ በስራ አስኪያጅነት ሲያገለግሉ...
በአስረኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ሲያጠናቅቁ ጎሎቹንም ናቲ ለኤሌክትሪክ...
በአሰልጣኝ ተመስገና ዳና የሚመራዉ ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ተከታታይ ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን ወጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን አራት ለሁለት በሆነ ዉጤት በማሸነፍ...
በሊጉ የስምንተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፏል ። ድሬዳዋ ከተማዎች በሰባተኛው ሳምንት ከመቻል አቻ በተለያዩበት...
የኢትዮ ኤሌክትሪክ ቦርድ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ከተወያየ በኋላ ወደ ድሬዳዋ እንዲመለስና ከቡድኑ ጋር እንዲቆይ ወሰነ። ትላንት አዲስ አበባ ገብቶ ዛሬ ከቦርዱ ጋር...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ኤሌትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ ረገድ የኢትዮ...
በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት መርግብሮችን ካሸነፉ በኋላ በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከድል ጋር ተራርቀው የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፈዋል ። ወልቂጤ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ መካከል ተደርጎ ሁለት አቻ ተጠናቋል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአራተኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident