By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቻል እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
አትሌቲክስ ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ
የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛሉ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ለቅዳሜ የተጠራው የአ/አ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠ/ጉባኤ እያወዛገበ ነው ….
ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
“ሁለቱ ጨዋታዎች በሜዳችን ቢሆኑ ኖሮ በትንሹ አራት ነጥብ ማግኘት የምንችልበት ነበር ።” “በግል በተፈጠረ ስህተት እንጂ እንደ ቡድን ተበልጠን አይደለን የተሸነፍነው ።” “ወጣት ተጫዋቾችን መልምለን “ሻዶው” ቡድን የመስራት ዕቅድ አለኝ ።” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ዋልያዎቹ ዜናዎች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

መቻል እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 1 year ago
Share
SHARE

በአስረኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ሲያጠናቅቁ ጎሎቹንም ናቲ ለኤሌክትሪክ ሲያስቆጥር የመቻልን ግብ ደግሞ አማካዩ ፍፁም አለሙ በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።

ወደ ድሬዳዋ ከተጓዙ በኋላ በጨዋታ ሶስት ነጥብ ማሳካት ተራራ የመዉጣት ያህል የከበዳቸው መቻሎች በአስረኛዉ ሳምንት በሲዳማ ቡና ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ከተረቱበት ጨዋታ ለማገገም የዛሬዉ የአስር ሰዓት መርሐግብር ወሳኝነቱ የጎላ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል። በተለይ ባለፉት አምስት ጨዋታዎች ሶስት ግቦችን ብቻ ማስቆጠር የቻለዉ የመቻል የአጥቂ ክፍል አሁንም ጥያቄ ቢነሳበትም ነገር ግን አጠቃላይ እንደ ቡድን በሚጠበቀዉ ልክ መዋሀድ አለመቻሉ ጨዋታዎችን ለማሸነፍ እንቅፋት ሆኖበታል።

በተመሳሳይ ወደ ድሬዳዋ ካመራ በኋላ አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለዉ እና ከቀናት በፊት የቀድሞ አሰልጣኙን ያሰናበተዉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት በኢትዮጵያ ቡና ከደረሰበት የአራት ለሁለት ሽንፈት ለማገገም በዛሬዉ ጨዋታ አንዳች ነገር ይሰራሉ ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቷል።

ዉጤቱን ተከትሎም ሁለቱ ክለቦች በአምስተኛው ተከታታይ ጨዋታቸዉ ከድል ጋር መታረቅ ሳይችሉ ሲቀጥሉ በቀጣይ በአስራ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር መቻል ከሀዋሳ ከተማ ጋር ሲገናኝ በተመሳሳይ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የሚጫወት ይሆናል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛሉ

ለቅዳሜ የተጠራው የአ/አ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጠ/ጉባኤ እያወዛገበ ነው ….

“ሁለቱ ጨዋታዎች በሜዳችን ቢሆኑ ኖሮ በትንሹ አራት ነጥብ ማግኘት የምንችልበት ነበር ።” “በግል በተፈጠረ ስህተት እንጂ እንደ ቡድን ተበልጠን አይደለን የተሸነፍነው ።” “ወጣት ተጫዋቾችን መልምለን “ሻዶው” ቡድን የመስራት ዕቅድ አለኝ ።” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 9ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ
Next Article ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
English ArticleFIFA

FIFA Council takes key decisions on FIFA World Cup™ editions in 2030 and 2034

Mussie Girmay By Mussie Girmay 2 months ago
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት አስተናግዷል !!
የዋሊያዎቹ አሰልጣኝና አምበላቸው እሰጥ አገባ
የስፖርት ዞን የዓመቱ ምርጦች የሽልማት ፖሮግራም ዛሬ ይካሄዳል !!
የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?