በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እተወዳደረ የሚገኘዉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግርኳስ ክለብ ስራ አስኪያጁን በዛሬዉ ዕለት ማሰናበቱ ታውቋል።
በዚህም ከዚህ ቀደም ክለቡ በስራ አስኪያጅነት ሲያገለግሉ የነበሩትን አቶ አሸናፊ እጅጉን ከዛሬ ጥር 1 ጀምሮ ማሰናበቱን እና በምትካቸዉም አቶ ሲሳይ ለማ በጊዜያዊነት ክለቡን በስራ አስኪያጅነት እንዲመሩ መመረጡን ታዉቋል።
* ፎቶ አዲሱ የክለቡ ግዜያዊ ስራ አስኪያጅ አቶ ሲሳይ ለማ