በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ አዲስ አበባ የመጨረሻ ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡናን ከ አዳማ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በ 56 ደቂቃ...
ኢትዮጵያ ቡናን በርከት ላሉ ዓመታት በስራ አስኪያጅነት መምራት የቻሉት አቶ ገዛሀኝ ወልዴ ለኢትዮጵያ ቡና ያቀረቡት የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ተቀባይነት ማግኘት ችሏል ። አቶ...
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በ ስድስት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የቆይ የ ሲቲ ካፕ ጨዋታ ወደ ፍፃሜ ያለፉትን ቡድኖች የለየ ሲሆን በዛሬ...
በውይይቱ ላይ አቶ በላይ ደጀን የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ እና መቶ ሀለቃ ፍቃደ ማሞ የሊግ ካምፖኒ የቦርድ ሀላፊ ንግግር አደረጉ...
በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የህዳሴ ዋንጫ የምድብ ሁለት ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 ረቷል። ውጤቱንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ምድቡን...
በህዳሴ ዋንጫ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ ቡና 3 ለ 1 ተሸንፏል። ከጨዋታዉ በኋላ ሀሳቡን በነበረው የድህረ ጨዋታ ቆይታ የኢትዮጵያ ንግድ...
የህዳሴ ዋንጫ የሚል ስያሜን ይዞ በመካሄድ ላይ ባለው 19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ቀዳሚ ጨዋታ ዛሬ ተደርጓል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident