በቅድመ ዉድድር ዝግጅት ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ረፋድ 4:00 ሰዓት ላይ የወዳጅነት ጨዋታቸውን ቢሾፍቱ ላይ አድርገዋል። ከሁሉም ክለቦች አስቀድሞ...
ኢትዮጵያ ቡና ከተጋጣሚው ሳይሆን ከራሱ አሰልጣኝ ዘላለም ጸጋዬ ጋር ሙግት ከገጠመ ቆይቷል.. ነሀሴ 30/2014 ውሉ ለሚጠናቀቀውና ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ "እውነተኛ ረዳት አሰልጣኜ"...
"ተወዳጅነትን ካተረፍኩበት ኢትዮጵያ ቡና መለየቴ ስሜቱ ከባድ ሆኖብኛል" "በሀድያ የተሳካ ጊዜን ለማሳለፍ ዝግጁ ነኝ" እያሱ ታምሩ /ሀድያ ሆሳዕና/ "በኢትዮጵያ ቡና ያለፉት ስድስት ዓመታት...
"የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት" "ነገሮች እየሄዱ ያሉት በአላህ እንጂ በኔ ሀሳብ አይደለም" ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/ ለአመታት የዘለቀው የኢትዮዽያ ቡና...
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና በኮሪደር ስፍራው ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ አስራት ቶንጆ ይባላል፤ ይህ ተጨዋች...
አቤል እንዳለ.... ....ኢት.ቡና vs ድሬዳዋ ከተማ... የሚገርም ገጠመኝ ያለው ዝውውር ነው....ድሬዳዋ ከተማ ከአቤል እንዳለ ጋር ተስማምቷል...በቅድሚያ ክፍያም ሆነ በሚከፈለው የወር ደመወዝ ዙርያ...
ከፊቱ ላለበት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እና የ2014 ዓ.ም የቤትኪግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ይረዳዉ ዘንድ በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ዉድድር ዝግጅቱን ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ...
ለቀጣዩ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሁም በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለሚኖራቸው ዉድድር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ እስከ አሁን ድረስ የአራት ተጫዋቾችን ዝዉዉር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident