ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ሀምበሪቾ ድራሜሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾ ዱራሜን በሰፊ የግብ ልዩነት ሲያሸንፍ ፤ ሀዋሳ ከተማም ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾ ዱራሜን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በዋና...

ሲዳማ ቡናሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመዝጊያ ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል !!

በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ ሽፈራው የምስጋና ፕሮግራም ሊካሄድ ነው…

  ለሙያው የስፖርት ቤተሰቡና አጠቃላይ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ሙያዊ ድጋፍ ያደረገው የፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ የምስጋና ፕሮግራም የፊታችን ግንቦት 29 /2016 በሆሊዴይ ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ። ከመርሃግበሩ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ሲጠናቀቅ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ወሳኝ ድል አሳክቷል !!

በተጠባቂዉ የሮድዋ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን 9:00 ሰዓት በዋና ዳኛ ዳንኤል...

ሀምበሪቾ ድራሜኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ መድን በአቡበከር ሳኒ ሁለት ግቦች ታግዞ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲረታ ፤ ኢትዮጵያ ቡናም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አቻ ተለያይቷል !!

በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾ ዱራሜን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ጥቂት የሚባል የግብ ሙከራ በተስተዋለበት የሁለቱ...

መቻልሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ የዕለቱ ጨዋታ መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!

በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፤ አዳማ ከተማም ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል !!

በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ የ2 ሚሊዮን ብር ስፖንሰር አገኘ…

"ኢትዮጵያ ቡና ለፍቶ ጥሮ እንጂ ከኮብል ስቶን ተቀንሶ የሚሰጠው ክለብ አይደለም" አቶ ገዛኧኝ ወልዴ /የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የቤት መግዢያ እንጂ የቤት እጥረት...