የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የ2016 የውድድር ዘመንን በሁለተኝነት እና በሻምፕየንነት ያጠናቀቁት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ...
በፕሪሚየር ሊጉ የሶስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 1 አሸንፏል። የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ቡድን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ...
በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡን ተጫዋች ኢያሱ ታምሩን ጨምሮ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ተወዳጅ የሆነው እያሱ...
18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም አምስት ድረስ እንዲካሄድ ከቀናት በፊት መርሐግብር እንደወጣለት ይታወሳል። በስድስት ክለቦች መካከል ይካሄዳል በተባለው...
ሀፊዝ ኮንኮኒ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሁለት አመት ስምምነት ፈርሟል ሀፊዝ ኮንኮኒ ባሳለፍነው አመት በጋና ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢና ኮከብ ተጫዋች ነበር። ኮንኮኒ...
ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊውን ዲቫይን ናዋቹኩን በሁለት አመት በሚቆይ ውል አስፈርሟል። ተጫዋቹ የአማካይ ክፍል ቦታን ይሸፍናል ተጫዋቹ የቤንድል ኢንሹራንስ ተጫዋች ነበር
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ እስከአሁን የነባር ተጫዋቾቹን ውል እያደሰ እና እዮብ አለማየሁን እንዲሁም በረከት ወንድሙን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ማስፈረም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident