በነገው ዕለት ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታቸውን የሚያደርጉት የሱዳን ብሔራዊ ቡድን በምሳ ሰዓት አዲስ አበባ መድረሳቸው ታውቋል ፡፡ የአቋም መፈተሻው ጨዋታ...
ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ከ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ከ ማሊ አቻቸው ጋር ተገናኝተው አንድ አቻ ሊለያዩ ችለዋል...
የዘንድሮው የውድድር ዓመት የሴካፋ ከ 17 ዓመት እና 20 ዓመት በታች ውድድር በሩዋንዳ እና ታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ ኢትዮጵያ በውድድሩ ላይ እንደምትሳተፍ ሀትሪክ...
ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ከሳምንታት በኋላ በኮሞሮስ ስታድ ዴ ሞሮኒ የሚካሄደውን ተጠባቂ መርሐ ግብር እንደሚመሩ ተገልጿል ። ሀትሪክ ስፖርት ባገኘችው መረጃ ኢንተርናሽናል...
በፈረሰኞቹ ቤት በማሰልጠን ማሳለፍ ከቻሉ የውጭ ሀገር አሰልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት ማኑኤል ቫዝ ፒንቶ ወደ ጋና ማቅናታቸው ይፋ ሆኗል ። ቫዝ ፒንቶ...
የአፍሪካ የክለቦች ውድድር ኳከነገ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ ተጠባቂ መርሀ ግብሮችን የሚስተናገዱበት ይሆናል ። ኢትዮጵያዊው ስኬታማ ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወይሳም የፊታችን ማክሰኞ በአፍሪካ...
ለአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የሶስተኛና አራተኛ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን በደርሶ መልስ የሚገጥመው የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ባደረገው ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታ የሴራሊዮን አቻውን አንድ...
የዛሬ ወር ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ትናንት ምሽት በኒያሚ በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ ከዕረፍት በኋላ በተቆጠሩ ሁለት ግቦች የቻድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident