አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው አዳማ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ...
ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው አሰልጣኝ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ። የሀድያ ሆሳዕና ቦርድ ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ባደረገው ስብሰባ ለሁለት አመት...
አዳማ ከተማ ባደረገው ስብሰባ ዋና አሰልጣኙን ከክለቡ አሰናብቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ዝውውሮችን ፈፅመው ወደ ውድድር ቢገቡም ከተጠበቀው በታች በፕሪምየር ሊጉ ላይ...
ሀዋሳ ከተማ የሊጉን መሪ መከተሉን ሲቀጥል አርባምንጭ ከተማ ነጥቡን ያሳደገበትን ጣፋጭ ውጤት አግኝቷል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ላይ ከመሪው ሲዳማ ቡና ዝቅ...
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ መቐለን 2ለ1 ሲረታ የሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 1ለ1 ተጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው ከፍ...
በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ በጎል የጎመራው የሸገር እና አዳማ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ የአቻ ውጤት ሲቋጭ መቻል ከ መቐለ ያለ ጎል ድቻ እና ቡናማዎቹ...
መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident