አዲስአበባ ከተማ

44 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎች

ለአዲስ አበባ ከተማዎች ልዩ የነበረዉ ሶስተኛ ሳምንት !!

በአምናው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ የቀዳሚነት ደረጃን በመያዝ ወደ ሊጉ መቀላቀል የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች አስከፊ ከነበረው የሊጉ አጀማመራቸዉ ለየት ያለ ሳምንትን...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዲስ አበባ ከተማ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ተከታታይ ሽንፈት ያጋጠመው አዲስ አበባ ከተማን በተቃራኒው በሁለቱም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለውን መከላከያን አገናኝቶ የነበረ ሲሆን ሳይጠበቅ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎች

“አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ስለደበደበኝ ከቡድኑ አግጄዋለሁ ጥርሴም ተጎድቷል” አቶ ሲሳይ.ተረፈ /የአ/አከተማ እግርኳስ ቡድን መሪ/

አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ቡድኑን እንዳይመራ ታገደ.... *... ክለቡ 70 ሚሊየን ብር ተመድቦለታል.. "ውሸት ነው አልደበደብኩትም..ከዚህ ውጪ የምነግርህ ነገር ግን የለም" አሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው አዲስአበባ ከተማን አሸንፈዋል

በሊጉ የሁለተኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉትን አዲስ አበባ ከተማን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውን አርባ ምንጭ ከተማዎች...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታቸውን በድል ተወጥተዋል !!

በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ በባህርዳር ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ መካከል ከቀኑ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተደርጎ...

The BiG Interviewአዲስአበባ ከተማዜናዎች

“ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አብዛኞቹ አሰልጣኞች ይልቅ 100 ፐርሰንት ጨዋ ነኝ ብዬ አምናለሁ”

"ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አብዛኞቹ አሰልጣኞች ይልቅ 100 ፐርሰንት ጨዋ ነኝ ብዬ አምናለሁ" "ከእግር ኳስ የምሰናበተው ወይ አይበላ ወይ አያስበላ ተብዬ ነው" አሰልጣኝ እስማኤል...

LIVESCOREአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዲስአበባ ከተማዜናዎችጅማ አባጅፋር

አዲስአበባ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

    አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ      አዲስአበባ ከተማ  0         -   {{ADIKAhb2}}   1 ጅማ አባጅፋር     ...