አርባምንጭ ከተማ

145 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...

መቻልአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...

ሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አሊ ሱሌማን እና አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰሩባቸው ጨዋታዎች ሐይቆቹ እና አዞዎቹ ጣፋጭ ድሎችን አሳክተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከረፋዱ 3:30 ጀምሮ ኢትዮጵያ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ ሲረቱ አዞዎቹ አፄዎቹን በድጋሚ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን በወላይታ ድቻ 1 ለ 0...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዞዎቹ እና ነብሮቹ ከአስደናቂ ጨዋታ በኋላ ነጥብ ሲጋሩ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ 3 -...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አህመድ ሁሴን ለአንድ ወር ከሜዳ ይርቃል

የአርባምንጭ ከተማው የፊት አጥቂ አህመድ ሁሴን ቡድኑ ከመቀሌ 70 እንደርታ ባደረገው ጨዋታ ላይ ጉዳት ማስተናገዱ ይታወሳል። በ89ኛው ደቂቃ ላይ ከቀኝ መስመር የተሻገረለትን ኳስ...

መቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ድል ሲመለስ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የተገናኘቱ መቀሌ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ...