ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመክፈቻውን ጨዋታ በድል ጀምሯል

የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው የተገናኙት የሊጉ የመጀመሪያ...

ቤቲካቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ የስፖርት ውርርድ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

"ቢዝነስ ባልሆነ እግርኳስ ተደራድረን 6 ሚሊየን መፈራረማችን ያኮራናል" አቶ ገዛኸኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ "የኛ ልዩ መለያችን ለስፖንሰራችን ታማኝ መሆናችን ነው...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

” ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ ” አለልኝ አዘነ /ባህርዳር ከተማ/

" ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ " " ቅጣቱ የተላለፈብኝ በመማታት ሳይሆን ለመማታት በመሞከር በሚል ነበር " በ15ኛው የአዲስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በኛ በኩል አስገዳጅ ያደረግነው የ72 ሰአት የኮቪድ 19 ምርመራ ውጤትን እንጂ ክትባትን አይደለም” ሊግ ኩባንያ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2014 መርሃ ግብር ሊጀመር አራት ቀናት በቀረበት በአሁኑ ወቅት የኮቪድ 19 ምርመራ ሂደት ክርክር ፈጥሯል። ሊግ ኩባንያው ከ16ቱ ክለቦች ተወካዮች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም” የሊግ ኩባንያው

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን እሁድ ይጀመራል "መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም" የሊግ ኩባንያው የ2014 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት የፊታችን እሁድ በይፋ ይጀመራል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ለሆኑ የክለብ አሰልጣኞች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

መልቲቾይስ አፍሪካ ሱፐርስፖርት እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር ካሳለፍነው አመት የውድድር ዘመን ጀምሮ በጋራ በመስራት የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ በዲኤስቲቪ የቀጥታ ሽፋን እንዲያገኝ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

“ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አሁንም ደግመን እናነሳዋለን” በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን በሻምፒዮናነት ያጠናቀቀው ፋሲል ከነማ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ዝግጅቱን አጧጡፎ የቀጠለ ሲሆን በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ የውድድር ተሳትፎው ላይም ከሱዳኑ አል...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ዲሲፕሊን ሳታከብርና አንደበትህን ሳትቆጣጠር ለሰው ተምሳሌት መሆን አይቻልም” ስዩም ተሰፋዬ /ኢት.ቡና/

በከፍተኛ ሊግ የእግርኳስ ህይወቱን ጀምሯል...በተጨዋችነት ዘመኑ በታችኛው ሊግ የተጫወተው ለሁለት ክለቦች ለደብረብርሃን ብርድልብስና መተሃራ ስኳር ብቻ ነው... ከዚያም ወደ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አቅንቶ...