መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም” የሊግ ኩባንያው
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም” የሊግ ኩባንያው

አጋራ
አጋራ

የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የፊታችን
እሁድ ይጀመራል

“መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም”
የሊግ ኩባንያው

የ2014 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት የፊታችን እሁድ በይፋ ይጀመራል።

ዋሊያዎቹ ከደቡብ አፍሪካ ጋር የሚያደርጉትን የመልስ ጨዋታ አጠናቀው ረቡዕ ስለሚመለሱ ለክለቦች የዝግጅት ጊዜ የሚያጥር በመሆኑ መርሃ ግብሩ በአንድ ሳምንት ይራዘማል የሚል መረጃ ቢወጣም ሊግ ካምፓኒው አስተባብሏል።

“ምንም አዲስ የተፈጠረ ነገር የለም ሜዳውን አይተነዋል ለጨዋታ ዝግጁ በመሆኑ እሁድ መጀመሩ ርግጥ ነው የተወሰኑ አሰልጣኞች ቀኑ እንዲራዘም ጠይቀው የነበረ ቢሆንም እንደማይራዘምና በተባለው ቀን እንደሚጀመር ተነግሯቸዋል መርሃግብሩ በፍጹም አይራዘምም መልካም የውድድር ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ” በማለት የሊግ ካምፓኒው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተናግረዋል።

በወጣው መርሃ ግብር መሠረት በመጀመርያ ሳምንት መርሃግብር

አርባምንጭ ከተማ ከመከላከያ
ባህርዳር ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
አዳማ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር
ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
ሰበታ ከተማ ከ ቅ.ጊዮርጊስ እንደሚጫወቱ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...