ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ከተከታያቸው ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሰባት ከፍ አድርገዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 - 1 በማሸነፍ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በሮድዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና አሸንፏል !!

የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ  የ22ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | መቻል ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

  የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኙ ቡድን መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። ሁለቱም ቡድኖች...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ በተከታታይ ጨዋታዎች ነጥብ ጥለዋል

በሊጉ የ22ኛ ሳምንት ሶስተኛ መርሀግብር ባህርዳር ከተማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ። በጨዋታው በሁለቱም ክለቦች በኩል ካለፈው...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

አስገራሚ የጨዋታ እንቅስቃሴ በታየበት የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን ከኋላ ተነስቶ 2 - 1 አሸንፏል ። በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የእርስ በርስ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ በተከታታይ ድል የአዳማ ቆይታቸውን አገባደዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልዋሎዜናዎችየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን ጥያቄ አቅርቧል

በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት በፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ በመሳሰሉ ዉድድሮች ላይ ተሳታፊ የነበሩት ክለቦች ከውድድር ዉጭ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን ፤ አሁን...