ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአማካይ ስፍራ ተጫዋቻቸዉን ዉል አድሰዋል።

  የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆኑት እና የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን የቻሉት ፈረሰኞቹ የተከላካይ አማካያቸዉን የናትናኤል ዘለቀን ዉል አድሰዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች አስፈርሟል!!

  በ 2016 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፈዉ አዲሱ አዳጊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የነቃ እንቅስቃሴ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች መካከል ግምባር ቀደሙ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ ተጫዋች አስፈርሟል!

አፄዎቹ በቀጣይ የዉድድር ዘመን በቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ እንደሚሰለጥኑ ከተረጋገጠ በኋላ የተጫዋቾች ዝዉዉር ላይ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ ፤...

ሲዳማ ቡናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከነማዎች የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል።

  የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በሁለተኝነት ያጠናቀቁት እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ላይ ተሳታፊ የሆኑት የጣና ሞገዶች ፍሬዉ ሰለሞንን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ የአራት ወር ደመወዝ አልከፈለም !

በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሊጉ በ43 ነጥብ አምስተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ ፋሲል ከነማ የአራት ወር ደመወዝ ለተጫዋቾቹ አለመክፈሉን የክለቡ ተጫዋቾች ለሀትሪክ ስፖርት ድህረገጽ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል።

የ2015 ዓ/ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ "ሀ" ሻምፒዮን መሆን የቻሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በሁለት ዓመት ኮንትራት የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት...

ሲዳማ ቡናስዩም ከበደቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

”ሲዳማ ቡናን ከመዉረድ ስጋት እንዲላቀቅ ማድረጌ እጅግ በጣም ደስታን ፈጥሮልኛል” ስዩም ከበደ /የሲዳማ ቡና አሰልጣኝ/

”ሲዳማ ቡናን ከመዉረድ ስጋት እንዲላቀቅ ማድረጌ እጅግ በጣም ደስታን ፈጥሮልኛል” ”የተስፋዉ u20 ቡድናችን መጠናከር ይገባዋል” ”ከክለቡ ጋር አብሬ እቀጥላለሁ” ስዩም ከበደ /የሲዳማ ቡና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባምንጭ ከተማ ላይ ቅጣት ተጥሎባቸዋል !!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሐምሌ 02 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ፕሪሚየር...