የዉድድር አመቱን ከጅማ አባጅፋር ጋር ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ የጣና ሞገዶቹን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኖአል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በንቃት በዝዉዉሩ...
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት የጦና ንቦቹ ባሳለፍነው ሳምንት ለሙሉጌታ ምህረቱ ሀድያ ሆሳዕና ፈርሞ የነበረዉ አጥቂዉ ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ ቡድናቸዉ መልሰዉ...
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር የገቡት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል። ዉድድር አመቱን በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ...
*.. አዳማ ከተማ፣ ወልቂጤ ከተማና ጅማ አባጅፋር በሊጉ የመቆየት እድል አገኙ ከሃምሌ 1-15/2013 ድረስ ለ2014 የውድድር አመት የመመዝገብ እድል የነበራቸው መቀለ 70 እንደርታ፣...
ኢትዮጵያ ቡናዎች በቀጣዩ አመት ለሚጠብቃቸው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታወች ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ ከመቀላቀል ባሻገር...
ለወራት ያክል ያለ ዋና አሰልጣኝ የቆዩት ፈረሰኞቹ በመጨረሻም የ64ዓመቱን ስርቢያዊ ዝላትኮ ክራምፖቲች መሾማቸው ታዉቋል። አስልጣኙ የስርቢያን ከ17 ዓመት በታች እና ከ19 ዓመት በታች...
ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ የገቡት ባህርዳሮች ላለፉት ቀናት የተለያዩ ተጫዋቾችን ማስፈረማቸዉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቾች...
ሀትሪክ:- እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክ ነው የሚባለው..? በረከት:- /ሳቅ/ የምወደውን ክለብ በመቀላቀሌ በጣም ደስ ብሎኛል አምና የሄድኩት አባቴ በማረፉ ሀዘን ሆኖ የግድ የቤተሰብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident