በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ መቻል እና ሻሸመኔ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በተጀመረዉ እና የመቻልን የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ባስመለከተን...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው መባቻ ሀብታሙ ታደሰ ከያብስራ ተስፋየ ጋር አንድ ሁለት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ ፉክክር ቀን 9:00...
ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። የፕሪሚየር ሊጉ የድሬዳዋ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ ሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን...
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ባህሩ ተካ ፊሽካ በጀመረዉ...
የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ አባይነህ ሙላት ፊሽካ በጀመረው እና ተመጣጣኝ ፍክክር በተስተዋለበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ተቃራኒ...
በሁለተኛዉ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርደር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident