ባህርዳር ከተማ

239 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ለባህርዳር ከተማ ፈረመ

አንጋፋው አማካይ ወደ ባህርዳር አምርቷል። ​በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሽመልስ በቀለ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ከሰሞኑ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ ወደ ባህርዳር አመራ

ባህርዳር ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ጋር በቀጣዩም የውድድር ዘመን የምንመለከተው ባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ፈራሚውን አግኝቷል። ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለው ቀዳሚው ተጫዋች...

ሀዲያ ሆሳዕናሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል ሲያገኝ ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የሊጉ መሪ ሲዳማ በድል ሲጓዝ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክም አሸንፈዋል

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያሰፋ ኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክ በበኩላቸው ወሳኝ ውጤትን አስመዝግበዋል። አዳማ ላይ የሊጉን መሪነት ሲዳማ ቡናን ብዙም ከላይ ካሉት ያልራቀውን...

ሀዲያ ሆሳዕናሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...

ሀዲያ ሆሳዕናመቻልባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

በድራማዊው ጨዋታ ድቻ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሌሎች ሦስት ክለቦችም አሸንፈዋል

መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈጣኑ የመስመር አጥቂ በይፋ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል

ሀትሪክ ስፖርት ከወር በፊት የነገረቻችሁ ዜና እውነት ሆኗል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውስጥ የልጅነት ጊዜውን በስልጠና ካሳለፈ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በሰበታ ከተማ በኋላም በባህርዳር...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ለሸገር ከተማ መልቀቂያ ያስገባው አጥቂ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል

ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን የግሉ ያደረገው ሸገር ከተማ አንተነህ ተፈራን ለቋል። ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በገባው ተደጋጋሚ ሰጣገባ በክለቡ ደስተኛ ካልነበሩ አራት ተጫዋቾች አንዱ...