ሻሸመኔ ከተማ

23 መጣጥፎች
መቻልሻሸመኔ ከተማባህርዳር ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ እና መቻል በተመሳሳይ ተጋጣሚዎቻቸዉን 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ይዘዋል !!

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ወላይታ ዲቻን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ተመጣጣኝ የሚባል የሚባል የጨዋታ ፉክክር ባስመለከተዉ እና በተቃራኒው በሙከራ ረገድ...

ሻሸመኔ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

የዕለቱ ሁለት ተጠባቂ መርሐግብሮች በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፍፃሜያቸዉን አግኝተዋል !!

በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ቡድን ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ  መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አገባደዋል ።...

ሻሸመኔ ከተማቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

”ከ15 ዓመት በኋላ በሊጉ ለሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ጎል ያስቀጠርኩ ታሪካዊ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ያሬድ ዳዊት/የሻሸመኔ ከተማ ተጫዋች/

”በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዛማሌክ ላይ ያስቀጠርኩት ጎል በህይወቴ ትልቁን የስኬት ደረጃ ይዟል” ”ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ሆነህ የብሄራዊ ቡድን ማለያ ከመልበስ በላይ የሚያስደስት ነገር የለም”...

ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ ራሱን ከአሰልጣኝነት አገለለ…

  " እንደ አሰልጣኝ ውጤት ሲጠፋ ሶስተኛ ሰው ላይ ከማላከክ ሃላፊነት በመውሰድ ራሴን ከሀላፊነት አግልያለሁ" አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ / ሻሸመኔ ከተማ/   በዘንድሮው...

ሻሸመኔ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊው ክለብ ፊርማውን አኑሯል !!

ባለፉት አመታት ለተለያዩ የሊጉ ክለቦች መጫወት የቻለዉ የግብ ዘቡ አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊዉ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ታውቋል። ከዚህ ቀደም ለሙገር...

ሻሸመኔ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮኑ ሻሸመኔ ከተማ ዋንጫዉን ተረክቧል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት በሻሸመኔ ከተማ እና በጂንካ ከተማ መሀከል ተካሂዶ ፍፃሜውን አግኝቷል። ጨዋታዉን ሻሸመኔ ከተማ 2-1 በሆነ...

ሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠዉ ሻሸመኔ ከተማ ሽንፈትን አስተናግዷል

በሶስት ምድብ ተከፍሎ በሶስት ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ተካሂደዋል። በአሰላ ከተማ የተካሄደዉ የምድብ...