By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮኑ ሻሸመኔ ከተማ ዋንጫዉን ተረክቧል።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግሻሸመኔ ከተማ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ሻምፒዮኑ ሻሸመኔ ከተማ ዋንጫዉን ተረክቧል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት በሻሸመኔ ከተማ እና በጂንካ ከተማ መሀከል ተካሂዶ ፍፃሜውን አግኝቷል።

ጨዋታዉን ሻሸመኔ ከተማ 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የ2015 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ውድድርን በድል ቋጭቷል።

በዛሬዉ እለት በተካሄደዉ የምድብ ለ የፍፃሜ ጨዋታ ስነስርዓት ላይ አቶ ኢሳያስ ጂራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት ፣ ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ የኢ/እ/ኳ/ፌ/ም/ፕሬዚዳንት ፣ የስራ አስፈፃሚ አባላቶች አቶ አዲሱ ቃሚሶ ፣ አቶ ሙራድ አብዲ እና አቶ ብዙአየው ጀምበሩ እንዲሁም የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ አንበሴ አበበን ጨምሮ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን እንዲሁም የሻሸመኔ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

- ማሰታውቂያ -

ለውድድሩ መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማት፣ ግለሰቦች እና ተሳታፊ ክለቦች የሰርተፊኬት ስጦታ ከተበረከተ በኋላ በውድድሩ ሦስተኛ ለወጣዉ ቦዲቲ ከተማ የነሀስ ፣ ለንብ የብር እና ለአሸናፊው ሻሸመኔ ከተማ የወርቅ ሜዳሊያ ተበርክቷል። በማስከተል ውድድሩን ላሰናዳው ለሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዋንጫ ሽልማት ተበርክቷል። እንዲሁም ለጉለሌ ክ/ከተማ የፀባይ ዋንጫ ሽልማት ተበርክቷል።

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እና ለሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ አንበሴ አበበ የባህል አልባሳት ስጦታ የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር በስጦታ መልክ ያበረከተ ሲሆን በመጨረሻም ለአሸናፊው ሻሸመኔ ከተማ ዋንጫ ተበርክቶለት የእለቱ ስነ ስርዓቱ ፍፃሜውን አግኝቷል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !
Next Article የጨዋታ ዘገባ | የአዳማ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎች

ለሐዋሳ ከተማ ፊርማዬን አኑሬያለው፤ አለአግባብ የጠፋውን ስሜንም ዳግም አድሰዋለሁ” ኤፍሬም ዘካሪያስ /ሀዋሳ ከተማ/

hatricksport team By hatricksport team 5 years ago
ባህርዳር ከተማ በግብ ጠባቂው ሀሪስተን ሄሱ ጉዳይ ላይ ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢተር ባምላክ ተሰማ ወዮሳ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?