ስሁል ሽረ

82 መጣጥፎች
ሀትሪክ ትግርኛሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታሰበታ ከተማስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

ሀትሪክ ትግርኛ | ዓበይቲ ፍፃመታት 10ይ ሰሙን ግጥም ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ

  መበል 10ይ ሰሙን ጸወታታት ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቀዳምን ሰንበትን ብዝተኻየዱ 8 ጸወታታት ቀጺሉ ውዒሉ።ንዝሓለፋ ክልተ ኣዋርሕ ብዘይምቁራጽ እናተኻየደ ዝርከብ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ...

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮችሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

ሀትሪክ አበይት ጉዳዮች| የ10ኛ ሳምንት ዋና ዋና ጉዳዮች

👉👉 ጎሎች 👉👉 ውጤቶች 👉👉ተከታታይ ድሎችን ያስመዘገበው ወላይታ ድቻ 👉👉 የአሸናፊነት ጉዞው የተገታው መቀለ 70 እንደርታ 👉👉 ወደ ድል የተመለሱት አዳማ ከተማ እና...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) በሚደረጉ 3 ጨዋታዎች ሲጀመር እሁድ ደግሞ ቀሪ አምስት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።በነገው...

ስሁል ሽረየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ድህረ ጨዋታ የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሁል ሽረ 2-0 ፋሲል ከነማ

በስሁል ሽረዎች አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ ሁለቱም አሰልጣኞች ሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ (ስሁል ሽረ) "ጨዋታው እንዳያችሁት ከዚህ በተሻለ በርካታ ጎሎች ገብተውበት...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ስሑል ሽረዎች ያለመሸነፍ ግስጋሴያቸውን ያስቀጠለ ድል ፋሲል ከነማ ላይ ተቀዳጅተዋል

  በትግራይ ስታድየም ፋሲል ከነማን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች በሳሊፍ ፎፎና ና አብዱልለጢፍ መሐመድ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው ወሳኝ ሥስት...

ስሁል ሽረቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽሬ ከ ፋሲል ከነማ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (አርብ) አንድ ጨዋታ የሚደረግ ሲሆን ከነገ በስቲያ (ቅዳሜ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረካኘ መቐለወልዋሎዜናዎችደደቢት

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች በአንድ ውድድር ላይ ይሳተፋሉ

  የፕሪምየር ሊጉ የሚሳተፉ የትግራይ ክልል ክለቦች በየካቲት 8 ካፕ መቐለ ላይ በሚካሄደው ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። የትግራይ ህዝብ የደርግ መንግስትን ለመጣል ወደ ትጥቅ...