ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲረከብ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !

የቀድሞ አሰልጣኛቸዉን ስዩም ከበደን በማሰናበት በምክትል አሰልጣኙ አረጋዊ ወንድሙ እየተመሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል። ሲዳማ ቡናዎች አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ (ሞሪኒዮን) የክለባቸዉ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል።

ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፉት አንድ ዓመት ተረክቦ ሲያሰለጥን የሰነበተዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል። ከሳምንት በፊት አሰልጣኙ እና ምክትላቸው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አገደ…

ሲዳማ ቡና  ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን   አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

  ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ለ2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን በአዳማ ከተማ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በዚህም...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ በይፋ አስፈርሟል።

  በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሰ ቅድመ ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘዉ ሲዳማ...