መቻል

109 መጣጥፎች
መቻልኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

በመጨረሻም አዲስ አዳጊዉ ክለብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመራ የሊጉን የዋንጫ ክብር ማሳካት ችሏል !!

በበርካታ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ ቀን 10:00 ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዉን ማሸነፍ የሚችል ከሆነ ዋንጫዉን በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፉን...

መቻልሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡና በድል ጉዞዉ ሲቀጥል ፤ መቻልም ሲዳማ ቡናን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በሜዳዉ ላይ ያለዉን እንቅስቃሴ በበላይነት ለመቆጣጠር የየራሳቸዉን...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመቻል 80ኛ አመት ክብረ በዓል በያዝነው የሰኔ ወር እንደሚከበር ይፋ ሆነ

"የዳኝነት ስህተት በእግርኳሱ የሚያጋጥም ነው መነጋገሪያ ማድረግም አይገባም" ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን "ትልልቅ ሰዎች ያሉበት ጠንካራ ስራ የሚሰራበት እንዴት የኢትዮጵያ ስፖርት ይደግ...

መቻልሻሸመኔ ከተማባህርዳር ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መቻል ከሻሸመኔ ከተማ እንዲሁም ባህርዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!

በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ መቻል እና ሻሸመኔ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በተጀመረዉ እና የመቻልን የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ባስመለከተን...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቻልቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር አቻ ሲለያዩ ፥ መቻል ደግሞ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ማሸነፍ ችሏል !!

በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል። በጨዋታዉ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ የወሰዱት...

ሀምበሪቾ ድራሜሀዲያ ሆሳዕናመቻልሻሸመኔ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና እና መቻል በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ማሸነፍ ችለዋል !!

በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ሀድያ ሻሸመኔ ከተማን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች...

ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ወልቂጤ ከተማን ሶስት ለአንድ አሸንፏል ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ...