"ተወዳጅነትን ካተረፍኩበት ኢትዮጵያ ቡና መለየቴ ስሜቱ ከባድ ሆኖብኛል" "በሀድያ የተሳካ ጊዜን ለማሳለፍ ዝግጁ ነኝ" እያሱ ታምሩ /ሀድያ ሆሳዕና/ "በኢትዮጵያ ቡና ያለፉት ስድስት ዓመታት...
...ሀድያ ሆሳዕና በሶስት ቀን ውስጥ የ15ቱን ተጨዋቾች ደመወዝ እከፍላለሁ አለ ከደረቅ ቼክ ተያይዞ በህግ ቁጥጥር ስር የዋሉት የሀድያ ሆሳዕና የፋይናንስ ሃላፊ አቶ ተስፋዬ...
በ2013 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ጥሩ ተፎካካሪ የነበረዉ ሀድያ ሆሳዕና በዝዉዉር መስኮቱ ከተወሰኑ ነባር ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱ ይታወሳል። በተቃራኒዉ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ...
በኢትዮጵያ ቡና ቤት ሁለት አመታትን ያክል መጫወት የቻለዉ ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ተረጋግጧል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመሩ ወደ ዝዉዉርር ገበያዉ ጎራ...
በብዙ ወዝግብ ታጅበዉ አመቱን ያጠናቀቁት ሀድያ ሆሳዕናዎች ምንም እንኳን በሊጉ ጥሩ ጅማሮን ማድረግ ችለዉ የነበረ ቢሆንም በጊዜ ሂደት ግን ዉጤታቸዉ እንደ አጀማመራቸው ሳይሆን...
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር የገቡት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል። ዉድድር አመቱን በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ...
የታገደው ክለብ ዝውውር እያደረገ መሆኑ የህጋዊነት ጥያቄ ተነስቶበታል ከደረቅ ቼክ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ የዋሉት የሀድያ ሆሳዕናው የፋይናንስ ሃላፊ ከተከሰሱበት...
ከደረቅ ቼክ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ የዋሉት የሀድያ ሆሳዕናው የፋይናንስ ሃላፊ ከተከሰሱበት 11 ክሶች በ10ሩ ክሶች የፊታችን ቅዳሜና ማክሰኞ ፍርድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident