By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል!!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል!!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 5 years ago
Share
SHARE

በኢትዮጵያ ቡና ቤት ሁለት አመታትን ያክል መጫወት የቻለዉ ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ተረጋግጧል።

በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመሩ ወደ ዝዉዉርር ገበያዉ ጎራ በማለት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የሆነዉን ሀብታሙ ታደሰን ከኢትዮጵያ ቡና ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ታዉቋል።

የቀድሞዉ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች የዉድድር አመቱን በቡናማዎቹ ቤት ምንም እንኳን ወጥ በሆነ አቋም መጫወት ባይችልም ከቡድን አጋሮቹ አቡበከር ናስር እና ሚኪያስ መኮነን ጋር ጥሩ ጥምረትን በመፍጠር ክለቡ ኢትዮጵያ ቡና በኮንፌዴሬሽን ካፕ እንዲሳተፍ የበኩሉን ድርሻ መወጣት መቻሉ ይታወሳል።

በመጨረሻም አጥቂዉ ሀብታሙ ታደሰ ሁለት አመት በሚቆይ የስምምነት ዉል ለሀድያ ሆሳዕና ለመጫወት ፊርማዉን አኑሯል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቡልቻ ሹራ በፈረሰኞቹ ቤት አዲስ ታሪክ ማፃፍን ያልማል
Next Article እንየው ካሳሁን ከፋሲል ከነማ የወጣበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ለገጣፎ ለገዳዲየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግመቻል

የለገጣፎ ለገዳዲና የሊግ ኩባንያው አለመግባባት ከሯል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታን ይመራሉ
ብቸኛዋ የመጀመሪያ ባለቀለም ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የመስከረም 24 ቀን 2010ዓ.ም እትማችንን በPDF ይመልከቱ
ቻላቸው መንበሩ፣ ዳንኤል ደምሴ እና ዋሳዋ ጄኦፍሪ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል
“ጫማ ስለመስቀል አስቤ አላውቅም፤ ደፋር አሰልጣኝ ካለ አሁንም በፕሪምየር ሊግ ደረጃ የሚያጫውት ብቃት አለኝ”ሙሉአለም ረጋሳ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?