ሀዋሳ ከተማ

253 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሊጉ የከተማ ለውጥን ከማድረጉ በፊት የተከወኑ የመጨረሻ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የዛሬ ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 መቻልን ደግሞ ከፋሲል ከነማ ያለ ጎል ለያይቷል። ሀዋሳ ከተማን ከ ኢትዮጵያ ንግድ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መድን ፣ ሸገር እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሀ-ግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሸገር ከተማ የመጀመሪያ ድላቸውን ሲያሳኩ ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ሦስተኛውን የዓመቱ ድሉን አስመዝግቧል። ሀድያ ሆሳዕና 1-2...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሪፖርት | የዛሬ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ሀዋሳ እና ፋሲልን ባለ ድል አድርገዋል

በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናወልዋሎዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ሜዳቸውን በድል አሟሽተዋል

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ድሬዳዋን በመርታት ዓመቱን በድል ጀምረዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 1-4 ሲዳማ...

ሀዋሳ ከተማመቻልሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

በሊጉ ቅጣት የተጣለባቸው ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን ያገለግሉ ይሆን ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ያስተላለፈውን ቅጣት ተከትሎ ገንዘብ ያልመለሱ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን የማገልገላቸው ጉዳይ አጠራጥሯል። የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጨዋቹን አሰፈረመ !

አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን መቅጠር የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው እለት ሽመልስ በቀለን የግላቸው አድርገዋል ሽመልስ በሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድን ጀምሮ በዋናው ቡድን እንዲሁም በቅዱስ ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ አማካኝ ለማስፈረም ተስማማ !

የቀድሞ ኢትዮ ኤሌትሪክ : ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ወላይታ ድቻ መጫወት የቻለው ረዥሙ አማካኝ አብነት ደምሴ የመጀመሪው የሀዋሳ ከተማ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል ።

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዓሊ ሱሌማን የግብፁን ክለብ ተቀላቅሏል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው ዓሊ ሱሌማን ወደ ግብፅ በማምራት አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። ኤርትራዊው ተጫዋች ካህራባ እስማይልያ ለተሰኘ ክለብ...